የአለማቀፋዊን የቼዝ ጨዋታ አጨዋዎት በአማርኛ ክፍል አንድ International chess game playing rules tutor in Amharic

ይህ የአለማቀፋዊን የቼዝ ጨዋታ ህጎችን መሰረት አድርጎ የተዘጋጄ የኢትዮጵያ ጀማሪ ቼዝ ተጫዋቾችን ለማፍራት አላማ አድርጎ የተሰራ አስጠኝ ቪዲዮ ነው።

ይህንን ተንቀሳቃሽ ምስል በመመልከት ለልጆቸዎ ያስተምሩ።

ቼዝ የሂሳብ አዋቂነት አቅምን ይጨምራል።

በእጅጉ ደስ የሚል ጨዋታም ነው።
ለጓደኞቸዎ ያጋሩ።
ጥያቄ ካለዎት ከታች ያስቀምጡ።
If you need more: here is
Best App to learn playing chess:
If you have questions regarding chess you can leave them on the comment box.
Subscribe, share and like the video.

One Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *